“የፀረ ተሐድሶ ኅብረት ዘብሔረ ሻሼ” በሚል ግሩፕ የነበረው ወደ
ብሎግ በማደግ “በእንተ ተዋሕዶ” በሚል መቀየሩን ስናበስር በደስታ ነው፡፡ በእንተ ተዋሕዶ ማለት ስለ ተዋሕዶ ማለት ነው፡፡ ይጠቀሙ፤
ያስጠቅሙ፤ ይማሩ ያስተምሩ፤ ይስሙ ያሰሙም፡፡ በከተማችን በሻሸመኔና አካባቢዋ ጉዳይ በይበልጥ የሚያትት የመረጃ ቋት ለመጀመሪያ
ጊዜ ብሎግ የሆነ ግሩፕ ነው፡፡ በእንተ ተዋሕዶ------- በተዋሕዶ ቀልድ የለም፡፡ ሌላውስ ሌላ ነው፡፡ ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት
ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ማመንና መታመን አንድም መዳን፤ አንድም ማዳን ነው፡፡
ማኅበራችንን ይጠብቅልን።
ReplyDelete